عربيEnglish

The Noble Qur'an Encyclopedia

Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languages

The Opening [Al-Fatiha] - Amharic Translation - Africa Academy

Surah The Opening [Al-Fatiha] Ayah 7 Location Maccah Number 1

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)::

ምስጋና ሁሉ ለዓለማቱ ጌታ ለአሏህ ይገባው።

እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ ለሆነው::

የፍርዱ ቀን ባለቤት ለሆነው (ለአላህ ብቻ ይገባው)::

(ሙስሊሞች ሆይ! ጌታችሁን) አንተን ብቻ እንገዛለን:: ካንተም ብቻ እርዳታን እንለምናለን (በሉ)።

የእነዚያን ለእነርሱ በጎ የዋልክላቸውን፤ በእነርሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን በሉ)::