The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesThe declining day [Al-Asr] - Amharic translation - Africa Academy
Surah The declining day [Al-Asr] Ayah 3 Location Maccah Number 103
1. በጊዜ እምላለሁ፤
2. ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው::
3. እነዚያ በአላህ በትክክል ያመኑትና መልካሞችን የሰሩ፤ በእውነትም ላይ አደራ የተባባሉ፤ በመታገስም ላይ አደራ የተባባሉ ብቻ ሲቀሩ::