The Noble Qur'an Encyclopedia
Towards providing reliable exegeses and translations of the meanings of the Noble Qur'an in the world languagesThe mankind [An-Nas] - Amharic translation - Africa Academy
Surah The mankind [An-Nas] Ayah 6 Location Maccah Number 114
1.(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -የሰዎች ሁሉ ፈጣሪ በሆነው ጌታ እጠበቃለሁ፤
2.የሰዎች ሁሉ ንጉስ በሆነው ጌታ፤
3.የሰዎች ሁሉ አምላክ በሆነው ጌታ፤
4. ከዚያ ብቅ እልም ባይ ከሆነው ጎትጓች ክፋት፤
5. ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከሆነው፤
6. ከጂንም ይሁን ከሰው ሰይጣን ክፋት (እጠበቃለሁ)።